June 9, 2024 – DW Amharic 

በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን ሁለት ወረዳዎች በግጭት የተፈናቀሉ ዜጎች መቸገራቸውን ገለጹ። ለስድስት ቀናት ገደማ ጫካ ውስጥ መቆየታቸውን የሚናገሩ አንዲት እናት ልጆች ለረሐብ እና ለውኃ ጥም መጋለጣቸውን ገልጸዋል። ቤቶች መቃጠላቸውን፣ ንብረት መዘረፉን የገለጹት እናት “የደራሽ ያለህ እያልን ነው፤ በጣም ከብዶብናል” ሲሉ ተናግረዋል…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ