በሰሜን ጎጃም እና በምዕራብ ጎጃም ዞኖች የሚገኙ የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች የዘንድሮውን ብሔራዊ ፈተና እንደማይወስዱ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ሙሉነሽ ደሴ ተናገሩ። አካባቢዎቹ የመንግሥት ኃይሎች እና የፋኖ ታጣቂዎች የሚዋጉባቸው ናቸው። በክልሉ ከ350 ሺህ በላይ ተማሪዎች ለፈተና የሚቀጠመጡ ቢሆንም ዕድሉን ያላገኙ ብዙ ናቸው።…