በትግራይ በጦርነቱ ምክንያት ወድመው የነበሩ እና ተቋርጠው የነበሩ አገልግሎቾች እየተመለሱ ነው። ትላንት በአክሱም የሚገኘው አፄ ዮሐንስ አራተኛ አውሮፕላን ማረፍያ ጥገና ተደርጎለት የመጀመሪ በረራ አስተናግዷል። ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ 4G የኢንተርኔት አገልግሎትም በትግራይ በይፋ አስጀምሯል። የመንገዶች ግንባታ እና ጥገና በትግራይ እየተካሄደ ነዉ።…