በምዕራብ ወለጋ ዞን ቆንዳላ ወረዳ ውስጥ ወባ በሽታ ስርጭት ከክረምት ወቅት መጀመር ጋር ተያይዞ መባባሱን ነዋሪዎች ዐስታወቁ፡፡ በወረዳው ጅንብላ ቱዋንቢ በተባለ አካባቢ በዚህ ሳምንት አራት ህጻናት በወባ በሽታ መሞታቸውን ያነጋገርናቸው ነዋሪዎች ተናግረዋል፡፡…