በአማራ ክልል ባለፉት 11 ወራት ከ1 ሚሊዮን በላይ ሰዎች በወባ መታመማቸውን የአማራ ክልል ህብረተሰብ ጤና እንስቲትዩት ዐስታወቀ ። ነዋሪዎች ደግሞ በዚህ ዓመት የተከሰተው የወባ በሽታ በእጅጉ በርካታ ሰዎችን አጥቅቷል ይላሉ ። የክልሉ ጤና ቢሮና የከተማ አስተዳደሩ ጤና መምሪያ ኃላፊዎችም የወባ በሽታ በከፋ ሁኔታ እየከፋ መጥቷል ብለዋል፡፡…