በመቶ ሺዎች የሚቆጠር የሰው ህይወት ከቀጠፈው ፤ ለአካል ጉዳት እና ለስነ ልቦና ቀውስ ከዳረገው ብሎም የንብረት ውድመት ካስከተለው የሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት በኋላ ትግራይ ውስጥ ህይወት ሌላ የተስፋ መንገድ ይዛለች። በጦርነቱ ወዳጅ ዘመዶቻቸውን ካጡ እና የትናንቱ ህይወታቸው እንዳልነበር ከሆነባቸው መካከል ሴቶች ቀዳሚውን ስፍራ ይይዛሉ…