July 7, 2024 – DW Amharic 

በትግራይ በወባ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር በ60 በመቶ መጨመሩን የክልሉ የጤና ቢሮ አስታወቀ። በ20 ገደማ ወረዳዎች ወባ በከፍተኛ ሁኔታ መስፋፋቱን የገለጹት በትግራይ ጤና ቢሮ የበሽታዎች ቁጥጥር እና መከላከል ዘርፍ ኃላፊ አቶ አረጋይ ገብረመድህን አስር የሚሆኑት ወረዳዎች “በወረርሽኝ ደረጃ የሚታይባቸው” መሆናቸውን ገልጸዋል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ