July 10, 2024 – DW Amharic 

መጤ አረሞች በተለያዩ ጊዜያት ወደ ሀገር ይገባሉ። ጣናን ጨምሮ ኢትዮጵያ ውስጥ የተለያዩ የውኃ አካላትን የወረረው እንቦጭ በቅርብ ጊዜ ብዙ ከተባለላቸው መጤ አረሞች አንዱ ነው። ለማደግ ብዙም ውኃ የማይፈልገው ደረቅ አካባቢ ተንሰፋርቶ የሚባዛው ፕሮሶፒስ በአፋር ክልል ሰፊ መሬትን መያዙ አርብቶ አደሩን ኅብረተሰብ የግጦሽ መሬት እንዳሳጣው ይነገራል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ