July 13, 2024 – DW Amharic 

ላለፉት 30 ዓመታት ከሀገር ለመውጣትም ይሁን ከውጭ ወደ ውስጥ ለመግባት “እግድ” ተጥሎባቸው የነበሩ የተባሉ 10 ሺህ ሰዎች ከእግድ ነፃ መደረጋቸውን የኢምግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት አስታወቀ። ሦስት የተቋሙ የበላይ ኃላፊዎች በሰጡት መግለጫ እነዚህ ከእግድ ነፃ የሆኑ ሰዎች ጉዳያቸው “በተረሳ ሁኔታ” ውስጥ የነበሩ ናቸው።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ