July 13, 2024 – DW Amharic 

አካል ጉዳተኞች እንደ አካል ጉዳታቸው ክብደት እና ተፈጥሮ የተለያዩ ሰው ሰራሽ እና ተፈጥሯዊ ፈተናዎች ሊያጋጥሟቸው ይችላሉ። እንደዚያም ሆኖ ግን በገጠማቸው የአካል ጉዳት ማህበረሰቡም ሆነ ከተፈጥሯዊ ሁኔታዎች ታግለው አሸንፈው ለአካል ጉዳተኞች ብቻም ሳይሆን ለሌሎቹም ጭምር አርአያ የሆኑ ተጠቃሽ ሰዎች ጥቂት አይደሉም ።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ