July 13, 2024 – DW Amharic 

ኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በታጣቂዎች ከታገቱት 167 የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች 160ዎቹ መለቀቃቸውን የመንግሥት ባለሥልጣናት ቢናገሩም ቤተሰቦች ግን እስካሁን ልጆቹ እንዳልተለቀቁ አስታዉቀዋል። ኧረ እንደታገቱ ነው። ከታገቱት ተማሪዎች ውስጥ የኔ ባች የሆኑ በርካታ ጓደኞቼ አሁንም በአፋኞች እጅ ዉስጥ ናቸዉ ሲሉ ተማሪዎችተናግረዋል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ