July 13, 2024 – DW Amharic

በሺዎች የሚቆጠሩ የሶማሊላንድ ወታደሮች ወታደራዊ ሥልጠና ለመውሰድ ወደ ኢትዮጵያ መግባታቸው የራስ ገዝ የሶማሊላንድ ምንግስታዊ ሚዲያ ዘገበ፡፡ በበርካታ አውቶብሶችና የደረቅ ጭነት ተሸከርካሪዎች ወደ ኢትዮጵያ ሲገቡ ያሳየው መንግስታዊ ሚዲያው፤ ለወታደራዊ ሥልጠና ወደ ኢትዮጵያ የሚጓዙ ናቸው ሲል አስታዉቋል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ