July 14, 2024 – DW Amharic 

ለሳምንታት በሕዝብ ተቃውሞ ስትናጥ የከረመችው ኬንያ ፕሬዚደንት ዊሊያም ሩቶ፦ በአብዛኛው የሀገራቸው ወጣቶችን አደባባይ ካስወጣው አመጽ እና ተቃውሞ ጀርባ የውጭ ኃይላት እጅ አለበት ሲሉ ከሰሞኑ ከስሰዋል ።ፕሬዚደንቱ ከተቃውሞው ጀርባ እጃቸው አለበት ያሏቸው ኃይላት የየትኞቹ ሃገራት እንደሆኑ ግን በቀጥታ አልተናገሩም ።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ