July 14, 2024 – Addis Admas 

ኢትዮ ቴሌኮም፣ የውጭ ምንዛሬ አቅርቦት ዕጥረትን ጨምሮ ሌሎች ተግዳሮቶች ፈተና እንደሆኑበት የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ አስታውቀዋል። ባለፈው ረቡዕ፣ ሰኔ 3 ቀን 2016 ዓ.ም በስካይላይት ሆቴል የኩባንያው የ2016 ዓ.ም. በጀት ዓመት የስራ አፈጻጸም በቀረበበት ወቅት፣ የተመዘገቡ ስኬቶች በጉልህ ተጠቅሰዋል።ዋና ስራ አስፈጻሚዋ ባቀረቡት የስራ አፈጻጸም ሪፖርት ላይ እንደተ…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ