July 14, 2024 – Konjit Sitotaw 

እጅግ በጣም ረጅም ርቀት የሚወነጨፍ ዙ-23 በአማራ ምድር ተሰርቷል።

ይህንን ዙ-23 የሰራው ፋኖ ሀብቴ ይባላል። የአማራ ፋኖ በጎጃም አገው ምድር ክፍለ ጦር ቢተወደድ መንገሻ ጀምበሬ ብርጌድ ውስጥ የሚታገል እንቁ ፋኖ ነው።

ይህ ዙ-23 በጣም ውጤታማ እንደሆነ ተመስክሮለታል። ይህንን የመሰለ ድንቅ ጥበብ ያለው ትውልድ ወደፊት እየመጣ ነው።

ትግሉ ይቀጥላል….
ድል ለአማራ ፋኖ!

ኢትዮ 251 ሚዲያ