July 15, 2024 – DW Amharic 

ነገ የሚጀመረውና የሪፐብሊካን ፓርቲ ዶናልድ ትራምፕን እጩው አድርጎ በይፋ የሚመርጥበት የሪፐብሊካኑ ጉባኤም የዚሁ የግድያ ሙከራ ተጸዕኖ ገፈት ቀማሽ ነው። ለወትሮውም ከፍተኛ ጥበቃ የሚደረግበትና፣ ሚልዋኪ፣ ዊስኮንሰን ውስጥ በሚደረገው በዚሁ ጉባኤ ላይ ዶናልድ ትራምፕ እንደሚገኙ ተናግረዋል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ