July 15, 2024 – DW Amharic 

አርጀንቲና የደቡብ አሜሪካ (ኮፓ አሜሪካ) ዋንጫን ለ16ኛ ጊዜ አሸንፋ በማንሳት ክብረ ወሰን ሰበረች ። አርጀንቲና እሁድ ዕለት በፍጻሜው 1 ለ0 ያሸነፈችው ኮሎምቢያን ነው ። ለአርጀንቲና በሦስት ያለፈውን የዓለም ዋንጫ እና የማሸነፊያዋን ብቸኛ ግብ ያስቆጠረው ላውታሮ ማርቲኔዝ ነው ።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ