July 15, 2024 – DW Amharic 

ስፔን በትናንትናው ዕለት እንግሊዝን በአውሮጳ እግር ኳስ ዋንጫ ፍጻሜ 2 ለ1 ድል ነስታ ስትቦርቅ ፥ የዘር ሐረጋቸው ከአፍሪቃ ከሚመዘዝ ቤተሰብ የተወለዱ ሁለት ተጨዋቾች ታላቅ አስተዋጽኦ አበርክተዋል ። ላሚን ያማል እና ኒኮ ዊሊያምስ ። ሁለቱም ከድሉ ዋዜማና 2 ቀን በፊት ልደታቸውን አክብረው ነበር ።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ