July 17, 2024 – DW Amharic 

ለመውለድ ዝግጁ ሆነው ሳሉ አንዳንድ ነፍሰጡሮች የጽንስ መጨናገፍ ያጋጥማቸዋል። አንዳንዶቹ ወልደው የተወለዱት ሕጻናት ብዙም ሳይቆዩ ይሞቱባቸዋል። እንዲህ ያለውን አጋጣሚ በኢትዮጵያ ሾተላይ በመባል ይታወቃል። የጽንስ መጨናገፍ በተለያዩ ምክንያቶች ሊያጋጥም እንደሚችል የዘርፉ የህክምና ባለሙያዎች ይናገራሉ።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ