July 31, 2024 – DW Amharic 

ኤች አይ ቪ የዓለም ማሕበረሰብ ጤና እና ማሕበራዊ መስተጋብር በቀላል የማይታይ ጉዳት የሚያደርስ አሳሳቢ ጉዳይ ሆኖ መዝለቁን የተባበሩት መንግሥታት ሰሞኑን ባወጣው ዘገባ አስታውቋል። ኢትዮጵያም የኤች አይ ቪ ኤድስ በጣም ከፍተኛ ጉዳት ከደረሰባቸው ሀገሮች አንዷ ናት።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ