ፕሮፌሰር ኀይሌ ላሬቦ “የኢትዮጵያውያን የጋራ ታሪክ እና ብሔራዊ ውሕደት”በሚል ርዕስ ባቀረቡት የጥናት ጽሑፍ የኢትዮጵያውያን ብሔራዊ አንድነትና ውሕደት ከፍተኛ ደረጃ ላይ ደርሶ ነበር ያሉትን የአፄ ኃይለሥላሴ ዘመነ መንግስት፣ ዘመነ ትንሳኤ በማለት አውስተውታል። የአሁኑን ዘመን የጨለማና የድብልቅልቅ ወይም የጽንፈኞች ዘመን ብለው ፈረጀውታል።…