August 3, 2024 – Konjit Sitotaw 

የብር ምንዛሬ ከዶላርና ሌሎች የውጭ ምንዛሬዎች አንጻር በዛሬው ዕለት እንደገና ተዳክሞ ይውላል።

የኢትዮጵያ ንግድ ዛሬ አንድን ዶላር የሚገዛበት ዋጋ 95 ብር ከ69 ሳንቲም፣ መሸጫው ደሞ 101 ብር ከ43 ሳንቲምy እንደሚኾን አስታውቋል።

አንድ ፓውንድ ደሞ በ116 ብር ከ68 ሳንቲም ተገዝቶ፣ በ123 ብር ከ68 ሳንቲም እንደሚሸጥ ተገልጧል።

በተመሳሳይ፣ አንድ ዩሮ በ104 ብር ከ41 ሳንቲም ተገዝቶ፣ በ110 ብር ከ67 ሳንቲም ይሸጣል ተብሏል።