የነሐሴ የመጀመሪያው ሳምንት የዓለም ጡት የማጥባት ሳምንት ነው። የዘንድሮው መሪ ቃል ትኩረቱ የሚያጠቡን እናቶችን በመደገፍ ላይ ያተኮረ ነው። የተለያዩ ጡት ስለማጥባት የሚነገሩ የተዛቡ አመለካከቶች ሴቶች ላይ ጫና ያሳድራሉ። ከእነዚህ የተዛቡት አመለካከቶች መካከል የተወሰኑትን እንመለከታለን። እናንተ የምታውቋቸው ስለጡት ማጥባት የተሳሳቱ አመለካከቶች አሉ?…