በኢትዮጵያ 40% የሚሆኑ እናቶች የእናት ጡት ወተትን ለህፃናት ለተከታታይ 6 ወራት እንደማያጠቡ ተገለፀ። ችግሩ በተለይ በተፈናቃይ እናቶች እንደሚበረታ የአማራ ክልል ጤና ቢሮ አመልክቷል። አንዳንድ እናቶች ባለመመቻቸት የእናት ጡት ወተት በቂ አይደለም ብለው ስለሚምኑ ህፃናት 6 ወር ሳይሞላቸው ሌሎች ተጨማሪ ምግቦችን እንደሚሰጧቸው ተናግረዋል።…