August 10, 2024 – DW Amharic 

ካርድ ከሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የማቋቋሚያ አዋጅ አወጣጥ ሒደት ጀምሮ ተቋማዊ አደረጃጀቱን የሚመለከቱ የቅድመ መቋቋም ጉድለቶች፣ እየቀጡሉ ካሉ ግጭቶች ጋር ተያይዞ ታጣቂ ቡድኖቹ በሰላማዊ መንገድ የሀገራዊ ምክክሩ ላይ ለማካተት በኮሚሽኑ “በይፋ የተነደፈ ዕቅድ አለመኖሩ” ምክክሩ ግቡን እንዳይመታ ያደርገዋል የሚል ሥጋት አለ።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ