August 10, 2024 – DW Amharic 

የአካባቢው አርስ አደሮች እንደተናገሩት በሰዎች ላይ የሞት አደጋ ባይደርስም እንስሳት በጎርፍ ተወስደዋል፣ የእንስሳቱ የግጦሽ መሬትም ደለል ለብሷል ፡፡የአደጋው ሰለባዎች እንዳሉት ፣የሩዝ ሰብልም በጎርፍ ተጥለቅልቋል፣ በርካታ ቤቶችም በውሀ ተከብበዋል ። መንግስት ከአካባቢው እንዲወጡ ቢጥርም በፀጥታ ችግር ምክንያት ብዙዎቹ መውጣት አልፈለጉም።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ