August 10, 2024 – DW Amharic 

ከጦርነቱ በኋላ የኤሌክትሪክ መስመሮቹ መጠገናቸውን የሚያነሱት አስተያየት ሰጪው ነዋሪ መስመሮቹ ዳግም ቢዘረጉም የኃይል አቅርቦቱ ግን አለመቀጠሉን አስረድተዋል፡፡ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የጭፍራ ዲስትሪክት ዋና ሃላፊ እንደሚሉት የችግሩ መንስኤ የኃይል አቅርቦት እጥረት ቢሆንም በጥቂት ቀናት አገለግሎቱን ለመመለስ ጥረት እየተደረገ ነው፡፡…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ