August 10, 2024 – DW Amharic 

የውጭ ሚዛን ማስተካከያ ዘዴዎቹ የሃገሪቱን የገንዘብ ዋጋ መቀነስ ወይም ዲቫልዩ ማድረግ መሆኑን የተናገሩት የምጫኔ ሀብት ባለሞያው ፕሮፌሰር ወርቁ አበራ ኢትዮጵያግን ለአንድ ጊዜ ብቻ የብሩን ዋጋ በመቀነስ ፋንታ በገበያ እንዲመራ መወሰኗን ገልጸዋልውጤቱም ፣በይበልጥ የሚጎዳው ተራውን ሕዝብ፣መጠነኛ ደመወዝ ያለውንና ጡረተኞችን ነው ብለዋል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ