August 10, 2024 – DW Amharic 

ሰዎች በህይወታቸው ብዙ ፈተና ሊገጥማቸው ይችላል። የዛሬው የወጣቶች ዓለም ዝግጅት እንግዳችን ግን ከብዙ በላይ ተፈትኗል ማለት ይቻላል። ህይወቱን ሙሉ በሙሉ ስለለወጠው አደጋ እና እንዴት እጣ ፈንታውን ተቀብሎ እየኖረ እንደሆነ ገልፆልናል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ