August 10, 2024 – DW Amharic

ሊዮን አምሀራ በፌስቡክ «ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ ኢትዮጵያ ዜጓቿን በረሀብ እየቀጣች ትገኛለች ያሳዝነኛል። የቀን ሰራ በጠፋበት፣የሚያሳዝነው ጧት 2 ስዓት ሰራ ፈላጊ አሰፓልት ላይ ተዘርግቶ ስታየው ውሰጥህን ያደማል ሰራ ካላገኙ ፀሐይ ሲሞቁ አርፍደው እያለቀሱ ወደ ቤታቸው ይመለሳሉ ሁሉንም ነገር ሰመለከት ከባድ ነው ሲሉ አስተያየታቸውን አጠቃለዋል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ