August 13, 2024 – DW Amharic 

በበርካታ ሁነቶች የተሞላው እና 329 ውድድሮችን ለ16 ቀናት ያስተናገደው 33ኛው የፓሪስ ኦሎምፒክ ትናንት እሁድ ምሽት በድምቀት ተጠናቋል።
በአትሌቲክስ እና የዉሃ ዋና 34 አትሌቶችን በቀጥታ በውድድሩ ላይ ያሳተፈው የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ብሔራዊ ቡድን በአንድ ወርቅ እና ሶስት ብር በአጠቃላይ አራት ሜዳሊያዎች ከዓለም 47ኛ ደረጃ ይዞ አጠናቋል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ