August 13, 2024 – DW Amharic 

የቱርኩ ፕሬዝዳንት ረሲፕ ጣይብ ኤርዶሃን በሳምንት መጨረሻ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ጋር በስልክ መወያየታቸውን የጠቅላይ ሚኒስቴር ጽሕፈት ቤት በ X አስታውቋል። ይህም ለጉዳዩ የተሰጠውን ከፍ ያለ ዋጋ የሚያሳይ ተደርጎ ተወስዷል…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ