August 21, 2024 – DW Amharic 

ምርምሩ የሚካሄደው ከሞቱ ህፃናት አስክሬን ላይ ናሙናዎችን በመውሰድ እንደሆነ የሚገልጹት በሀረርጌ የጤና ምርምር ተመራማሪ እና የፕሮጀክት አስተባባሪ ዶ/ር ሀሌሉያ ልዑልሰገድ እስከ አሁን ስድስት ሺህ ከሚሆኑት ላይ ናሙናዎችን ወስዶ በላብራቶሪ የመመርመር እና ውጤት የመተንተን ስራ መስራቱን ተናግረዋል ።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ