August 28, 2024 – DW Amharic
የዓለም ጤና ድርጅት የዝንጀሮ ፈንጣጣ (Mpox) ዓለም አቀፍ አሳሳቢ የሕዝብ ጤና ሥጋት መሆኑን ያወጀው ሰሞኑን ነው። የአፍሪካ በሽታዎች መቆጣጠሪያ እና መከላከያ ማዕከልም ከማዕከላዊ አፍሪካ እስከ ምሥራቁ የአህጉሩ አካባቢ በፍጥነት እየተዛመተ የሚገኘው ይህ በሽታ፣ የአፍሪካ አሳሳቢ የጤና አደጋ መሆኑን አሳውቋል።…
… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ