August 29, 2024 – DW Amharic 

በትግራይ ክልል በተከሰተው የኮሌራ ወረርሺኝ ምክንያት በአንድ ወር ሰባት ሰዎች መሞታቸው ተገለፀ። ከዚህ በተጨማሪ 326 ሰዎች በበሽታው መያዛቸውን የትግራይ ጤና ቢሮ አስታውቋል። ኮሌራን ለመከላከል በሚደረገው ጥረት የጤና ስርዓቱ ፈርሶ መቆየቱ ፈታኝ እንዳደረገው ተነግሯል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ