September 8, 2024 – DW Amharic 

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ የሥልጣን ክፍፍል እና በሕገ-መንግሥቱ ጽኑ ዕምነት የነበራቸው እንድሪያስ እሸቴ ከተማሪዎች ንቅናቄ እስከ ኢሕአዴግ ተሰሚነት የነበራቸው የፖለቲካ ፈላስፋ ነበሩ። እንድሪያስ “እኩልነትን እና ፈቃደኛነትን ምሰሶ ያደረገ አንድነት መተማመንን መተዛዘንን ስለሚያስከትል ዘላቂ ወንድማማችነትን ሊያፈራ ይችላል” የሚል እምነት ነበራቸው።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ