September 9, 2024 – DW Amharic 

ስደተኞች የጫነ ጀልባ በዚህ ሣምንት መጀመሪያ ከሰሜናዊ ፈረንሳይ ወደ ብሪታኒያ ሲጓዝ በደረሰበት አደጋ የ12 ሰዎች ህይወት ቀጥፏል። እንግሊዝ ቻናል ተብሎ በሚጠራው መሸጋገሪያ ሕይወታቸውን ካጡ መካከል አብዛኞቹ ሴቶች እና ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ይታመናል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ