September 10, 2024 – DW Amharic 

ኢትዮጵያ ከጎረቤት ሀገራት ጋር ምንም አይነት የጦርነት እና የግጭት ፍላጎት የላትም ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ። “ፍላጎታችን ሰላም እና ሁለንተናዊ ሉዓላዊነትን ማረጋገጥ ነው” ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ በስም ያልጠቀሱት አካል “ኢትዮጵያን ለመድፈር ሲፈልግ አንዴ ሳይሆን ሥር ጊዜ ማሰብ ይኖርበታል” ብለዋል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ