September 10, 2024 – DW Amharic 

በፖለቲካዊ አቋማቸው በአባላቶቼ ላይ ከሓላፊነት የማንሳት፣ የማገድና የማሰር እርምጃዎች በትግራይ ግዚያዊ አስተዳደር እየተወሰደባቸው ነው ሲል ህወሓት ከሰሰ። የህወሓት ከፍተኛ አመራር የትግራይ ግዚያዊ አስተዳደር እርምጃዎች ሕገወጥ ሲሉ ገልፀዋቸዋል። በሌላ በኩል የህወሓት አባላት እና አመራሮች በሽረ ልያካሂዱት የነበረ የተቃውሞ ሰልፍ ተከልክ

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ