September 10, 2024 – DW Amharic 

የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን ከውሰዱ 684,205 ተማሪዎች መካከል 36,409 ወይም 5.4% የሚሆኑ ተማሪዎች ማለፋቸውን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። በመላው ሀገሪቱ 1363 ትምህርት ቤቶች ዉስጥ ምንም ተማሪ እንዳላለፈ የትምህርት ሚንስትር ፕሮፊሰር ብርኃኑ ነጋ ተናግረዋል። የተማሪዎቹ ውጤት ዛሬ ከእኩለ ሌሊት ጀምሮ ይፋ ይሆናል ተብሏል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ