September 10, 2024 – DW Amharic

ግራማዊ ቀዳማዊ አፄ ኃይለ ሥላሴ ሥዩመ እግዚ አብሔር ንጉሠ ነገሥት ዘ ኢትዮጵያ ።የአገዛዝ ሥልት፣ መርሕ፣ዓላማ-ግባቸዉ፣ ስኬት-ዉድቀታቸዉ እስከዛሬም ድረስ ብዙ ያከራክራል።ኢትዮጵያን ለዘመነ ዘመናት በጠንካራ ክርን-መዳፋቸዉ ጨምድደዉ መግዛታቸዉ ግን ሐቅ ነዉ።ፖለቲካ፣ ኢኮኖሚ፣ ሕገ መንግስት፣ ፓርላማ ሁሉም የእሳቸዉና የእሳቸዉ ብቻ ነበሩ።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ