September 10, 2024 – DW Amharic 

ኢትዮጵያ ከታንዛኒያ ጋ እንደተጫወተችው ከኮንጎ ዴሞክራ እግር ኳስ ቡድን ጋም ከሜዳዋ ውጭ ለመጫወት ተገዳለች ። ከመቶ ሃያ ሚሊዮን በላይ ነዋሪ ባለው ሀገር አንድ ስታዲየም መገንባት ባይቻል እንኳን እንዴት በተገቢው መልኩ ማደስ ተሳነን? ቃለ መጠይቅ ይኖረናል ። የጀርመን ብሔራዊ ቡድን በአውሮጳ ኔሽን ሊግ ተጋጣሚውን 5 ለ0 አሸንፏል ።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ