September 10, 2024 – DW Amharic 

በጋምቤላ ክልል የባሮ ወንዝ ከመጠን በላይ ሞልቶ በመፍሰሱ በክልሉ 5 ወራዳዎች ጉዳት ማድረሱን የጋምቤላ ክልል አደጋ አደጋ ስጋት አመራር አስታወቀ፣ ጎርፉ ባስከተለው ጉዳት ከ40 ሺህ በላይ ሰዎች መፈናቀላቸውንም አመልክቷል፡፡ ለዶይቼ ቨሌ አስተያየታቸውን የሰጡ ተፈናቃዮች እስካሁን የተደረገላቸው ድጋፍ የለም፡፡…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ