September 11, 2024 – DW Amharic 

በአሁኑ ወቅት የኢትዮጵያንና የህዝቦቿን ህልውና እየተፈታተነ የሚገኘው ዐቢይ ችግር፣የጥላቻ ፖለቲካ መስፋፋት እንደሆነ ተገለጸ። መቀመጫውን በዩናይትድ ስቴትስ፣ በፕሪንስተን ከተማ ባደረገውና በፕሮፌሰር ኤፍሬም ይስሐቅ በሚመራው የሲሜቲክ ጥናት ተቋም አማካይነት ጥላቻን የተመለከተ ውይይት ተካሂዷል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ