September 11, 2024 – DW Amharic 

አቶ ጌታቸው ረዳ ከኤርትራ መንግሥት ባለሥልጣናት ጋር መገናኘታቸውን የሕወሓቱ ሊቀመንበር ዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል ዛሬ በጽሕፈት ቤታቸው በሰጡት መግለጫ ይፋ አደረጉ ። ግንኙነቱ በሕወሓት ሥራ አስፈፃሚ ውሳኔ መሰረት የተደረገ እንደነበር የገለፁት ሊቀመንበሩ፥ ስለተደረገው ግንኙነትም የፌደራሉ መንግስት እንዲያውቅ መደረጉን ገልጠዋል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ