September 11, 2024 – DW Amharic 

በኦሮሚያ ክልል ከሰሞኑ ተጠርቷል የተባለው የመጓጓዣ እና ግብይት እንቅስቃሴ እቀባ በተጓዦች ላይ ስጋት ቢያጭርም እንቅስቃሴዎችን ግን ሙሉ ለሙሉ አለመግታቱን ከተለያዩ አቅጣጫዎች ለዶቼ ቬለ አስተያየት የሰጡ ነዋሪዎች ገለጹ ።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ