September 11, 2024 – DW Amharic 

በአማራ ክልል አዲሱን ዓመት ተመልክቶ ምርቶች ወደ ገበያው የደረሱ ቢሆንም በሁሉም በሚባል ደረጃ በምርቶች የዋጋ ጭማሪ መኖሩን ነዋሪዎች ተናግረዋል ። የክልሉ መንግስት በበኩሉ የምርት እጥረት እንዳይፈጠር አስፈላጊ ቅድመ ዝግጅቶች መደረጋቸውን ዐሳውቋል ።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ