September 11, 2024 – DW Amharic 

ግርማዊ ቀዳማዊ አጼ ኃይለ ሥላሴ ከጥቂት አገራት በስተቀር አብዛኛውን የዓለም ክፍል ተዘዋውረው በመጎብኘት ሀገራቸውን ያስተዋወቁ መሪ ናቸው።በዘመናቸው ካሳኳቸው የውጭ ሀገራት ግንኙነቶች ከጀርመን ጋር የመሰረቱት ጥብቅ ወዳጅነት አንዱ ነው።ልዑል ዶ/ር አስፋወሰን እንደሚሉት ይህ ወዳጅነት የተመሰረተው በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወቅት ነበር።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ