ፍሬከናፍር ‹‹በዘመናችን ከተከሰተው የእርስ በርስ ግጭት ጥላቻ የመለያየት መንፈስ እንውጣ››

በጋዜጣዉ ሪፓርተር

ቀን: September 11, 2024

ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ፣ የ2017 ዓ.ም. የዘመን መለወጫ ዕለት አስመልክተው ካስተላለፉት መልዕክት የተወሰደ፡፡ ቅዱስ ፓትርያርኩ በዚሁ መልዕክታቸው፣ በሰላም በፍቅር  በአንድነት መንፈስ የአገራችንን ሰላም አንድነት አፅንተን ልንጠብቅ፣ እንዲሁም

‹‹በዘመናችን ከተከሰተው የእርስ በርስ ግጭት ጥላቻ የመለያየት መንፈስ እንውጣ›› | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

ከሚከሰተው ደዌ ትውልዱ እንዲጠነቀቅና  እንዲጠበቅ ትምህርት በመስጠት ያላሳለሰ ጥረት ማድረግ አለብን ብለዋል፡፡ ጊዜን አዲስ የሚያደርገው ሥራ ነውና ታላላቅ ሥራዎችን ሠርተን ለታሪክ ዓምድ ብናስመዘግብ ሕይወታችን ለትውልድ ሲተላለፍ ይኖራል ሲሉም አስገንዝበዋል፡፡