September 12, 2024 – DW Amharic 

የዘመን መለወጫ ክብረ በዓል ሰው እንደ አቅሙ ተደስቶ ለማለፍ ጥረት የሚያደርግበት፣ ላለፈው ዘመን ለአምላኩ ምስጋና ለመጪው አዲስ ዘመን ደግሞ ለሰዎች ሁሉ ደግ እና በጎ ሕይወት እንዲገጥም መልካም ምኞት የሚቀርብበትም ነው። ይህ ሁሉ ሲሆን እንደ አቅም ሥጋ እና የፍስግ ምግቦች ተነጥለው የሚቀሩ አይደሉም።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ